ቢላል መስጂድ ጥራት ያላቸውን ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ አገልግሎቶችን ይሰጣል።
ለልጆቻችን የቁርኣን፣ የአክላቅ እና የእስልምና ታሪክ ትምህርቶችን እንሰጣለን።
ለአዋቂዎች ቁርኣንን በትክክል የመቅራት እና የማንበብ ፕሮግራም አለን።
ለቤተሰብ እና ለግለሰቦች በሃይማኖታዊ መርሆዎች ላይ የተመሰረተ ምክር እንሰጣለን።
የኒካህ ስነ-ስርዓቶችን በእስልምና ሸሪዓ መሰረት እናከናውናለን።